Wednesday, February 11, 2015

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) ካድሬዎች ፣የደህንነት ሰዎች እና የመከላከያ አባላት፤አዲስአበባ  የተለያዩ አካባቢዎች እየዞሩ፦‹‹ለህወሓት በዓል ማክበሪያ ገንዘብአዋጡ›› በማለት እየቀሰቀሱመሆናቸውንነዋሪዎችተናገሩ።

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህወሀት 40ኛዓመትየፊታችንየካቲት 11 የሚከበርሲሆን፤ለበዓሉማክበሪያበግዳጅናበጫናከባለሀብቶችብቻ 45 ሚሊዮንብርእንደተገኘመዘገባችንይታወሳል። ህወሀትከመንግስትካዝናየሚጨምረውንሳያካትትለአንድጊዜበዓልማክበሪያብቻይህንያህልብርየሰበሰበቢሆንም፤ከነዋሪዎችተጨማሪገንዘብለማሰባሰብበካድሬዎችአማካይነትቅስቀሳመጀመሩንየአዲስአበባውዘጋቢያችንያጠናቀረውሪፖርትያመለክታል። ከዚህባሻገርበአዲስአበባ፣መቀሌእናበየክልሎቹየሚደረገውየበዓልዝግጅትላይካድሬዎችደምቀውእንዲገኙ  የልብስመግዣገንዘብእየተሰጣቸው  እንደሆነተመልክቷል። በዚህምመሰረትለሴቶችየሀበሻቀሚስ  መግዣ 4 ሺህብር፣  ለወንዶችደግሞ  ለቁምጣናለሌሎችባህላዊአልባሳት  ተብሎ 2 ሺህብርእየተሰጠመሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። Read More 

No comments:

Post a Comment