በባህር ዳር ከተማ ከወራት በፊት ሲታይ የነበረው የነዳጅ እጥረት አሁንም ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ ቅናሽ ማሳየቱን ተከትሎ የገዢው መንግስት ባደረገው አነስተኛ የዋጋ ማሻሻያያ ኮረፉትን የነዳጅ ማደያ ባለ ንብረቶች መቆጣጠር ባለመቻሉ ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎችና ባጃጆች መቸገራቸውን ለዘጋቢያችንገልጸዋል፡፡
ድምጻችንከተሰማለሌላችግርእንዳረጋለንየሚሉትቅሬታአቅራቢዎችሰሞኑንበነዳጅማደያዎችቤንዚንባለመኖሩበጥቁርገበያእስከአርባብርድረስበመግዛትእየሰሩመሆናቸውንገልጸው፤ይህ ሰርተንእንዳንበላናቤተሰብለማስተዳደርእንዳንችልሆንተብሎከአመራሮችጋርበመመሳጠርየሚሰራብንደባነውበማለትያማርራሉ፡፡
በከተማዋወስጥቤንዚንምሆነናፍጣበብዛትቢኖርምከተተመነውበላይበእጥፍዋጋስንገዛ ጥቆማብናደርግም፡መንግስትተገቢውንፍተሻናምርመራበማድረግለህግየማይገዙትንመቅጣትሲገባውህብረተሰቡንለብዝበዛማጋለጡአግባብአይደለምበማለትእስተያየታቸውንሰጥተዋል፡፡
ከአሁንበፊትባለሃብቶችነዳጅደብቀውቢገኙምየከተማውአስተዳደርለተወሰኑቀናትማደያውንበመዝጋትከቆየበኋላምንምዓይነትርምጃሳይወስድመልሶመክፈቱ ሌሎችባለማደያዎችምነዳጅበመደበቅበጥቁርገበያለመሸጥእንዳደፋፈራቸውቅሬታአቅራቢዎችለዘጋቢያችንተናግረዋል፡፡
No comments:
Post a Comment